የመስከረም ጥቅምትና ህዳር የሥራ ርፖሪት
የሥራተኛ ሥራ ሁኔታ በዝርዝር
A ) የወተትና የመኖ ሥራተኛ
**የወተት ጉዳይ በተመለከተ ሥራተኞቹ በዚህ 3 ወር ዉስጥ ጥሩ መሻሻል አሰይቷል ከለሜሳ በስታ ቀር
የመኖ ጉዳይ አስመልክቶ እስከ አሁን ድርስ የመኖ-ሥነስረዓት የልተጀመረ ነዉ.ለምሰሌ አድስ መኖ ስመጠ ይህን አይበሉም ከመለት ዉጭ ገፈተን ወዳ መለመመድ የምያስገበ መንገድ ዝግ ነዉ. በመኖ ርኮርድ ዙርያ ጥርጥር የለኝ በሣር ብቻ ስሆን የሌሎች ወጪ ልክ ነዉ
የበረት ሥራተኞች በአጣቃላይ ከመቶ እጅ 34.14% ፐርሰንት የሰሩ መሆኑን የሰያል
B) የአተክልተኛ ሥራ
የሥራ ችሎታና ሙያ የለዉም ግን ለመመር ፈለጎት አለዉ በክንዉን ላይ ዉጤቱ የለም ስለዝህ ህራሱን ችሎ የመስራት ጥያቄ ዊስጥ የገበ ነዉ .በብሮ በኩል የሥራ ድርሻ በዝርዝር ከተሰጠ ወረ በላይ ነዉ
ሆኖም አጥገብ ሥራ አልተሥራም
የተፈፀሙትን በዝርዝር
**የፓፓያ ቅርንጨፎች መስወገድ /መጽዳት
**የተለያዩ የችግኝ መደብ ተዘገጃቷል
**ለከብት መኖ የምሆን የዚሆን ሣር ቦታበአጥር ዙርያ ተዘገጅቷል
**የርሱን የስራ ድርሻ ላይ ትኩራት የመይሰጥ መሆኑን ነዉ
**አተክልተኛ ወደፍት በዚሁ ሥራ ህረሱን ችሎ መሄድ አለበት
***በአጠቀላይ ከመቶ ዉስጥ 7.14% እጅ ብቻ የተጠነቃቀ ነዉ
ዉጤቱ ግን እስከ አሁን ዜሮ ነዉ
C)በጥበቀ ሥራ የሉት ክንወኖች ይከተለሉ
ፈቀድ የበዘ አይነት ብቻ ሰይሆን ወደ ፍት ፈቀድ የለገኙ እንደ መብትና ግዴታ ለየደርጉት ይችላሉ.
ሥራተኛ በምወጠበት ግዜ ክትትል ና አንድ አበኛ የምያደርጉት ነገሮች አንድም የምተገብር የለም
የዘበኛ ክረቴርያ አየሞሉም
የምድበቻዉ ሁኔታ በገዘ ፈቀደቻዉ እንድ ከድርጅቱ እዉቅነ ዉጭ ነዉ
የሰዓት መቆጠጠር ጉድለቶች አሉ
በአጠቃላይ ጥበቀ የግንዘቤ መስጨበጨ የስፈልጋቻሃል
ሥራቻዉ ስለካ ምንም የለም
1
2 የከብቶች የጤና ስንመለከት
የጡትና የግት በሽታዎች በረከታ ለሞች ላይ ችግር አድርሱወል ምርት ቀንሱወል
የተመሙ ወድያዉኑ ህክምና አግንቱወል
የበሽታ ሰለበ የሆኑት ለሞች ዝርዝር 5, 6, 7, 7-1, 4 ,10(አጨነገፈች ) በፐርሰንት 11.32%
የተሰጠቻዉ የህክምና ዓይነቶች Oxytetarcycline Pen strip
የየወሩ የእርባታ መንጋ መቆጣጠርያ ቅጽ
የመንጋ ዝርዝር መስከረም ጥቅምት ኅዳር ጠቅላላ ድምር
ላሞች
የምታለቡ 25 24 23 23
የነጠፉ 2 1 4 4
የሞቱ 0 0 0 0
እረጉዞች
የተጠቁ ላሞች 9 0 5 14
የአረገዙ ላሞች 0
የጨነገፉ ላሞች 1
የተጠቁጊደሮች 0 3 3
ተጠቅተዉ የለረገዙት
ጊዳሮች
የአንድ ዓመት ጊዳሮች 0 1 1
ከአንድ ዓመት በላይ 12 0 0 12
የተሸጡ ጊዳሮች 0 0 0 0
በበረት ዉስጥ የሉት ጊዳሮች 13
ጥጆች
የነበሩ ጥጆች ብዛት 8 8
የተወለዱ ሴት ጥጆች 2 0 2
የተወለዱ ወንድ ጥጆች 0 0 0 0
በበረት ዉስጥ የሉት ጥጆች 10 10
ሌሎች
የኮርማ ብዛት
ከኮርማ በቁጥር 1 1
ወይፋን 2 2
የጠቅላላ መንጋ ድምር 53
2
የበረት ዉስጥ ሥራተኞችን አሰመልክቶ የሥራ ሁኔታ ስገመገም
በሶስት (3) ነገሮ ይሆነል ይህም የአለባ ችሎታ የስራ ጨነ የለቡት የወተት መጠን በሊትርና በፐርሰንት ይሆናል
ሰንጠረዠ 1 የመስከረም ወር
ተ.ቀጥር ሥም የላም ምድብ ብዛት የሥራ ጨነ የተለበዉ ወተት መጠን በፐርሰንት ሀሰብ
1 ላሜሳ አማና 6 24% 1170.05 ሊትር 18.76%
2 ዳዊት ፖላ 4 16% 1236.65 ሊትር 19.83%
3 ደንኤል ተክሌ 6 24% 1806.5 ሊትር 28.97%
4 ወንደሰን ቦጋለ 9 36% 2023.3 32.44%
አጠቀላይ 25 100% 6236.5 100%
ሰንጠረዠ 2 የጥቅምት ወር
ተ.ቀጥር ሥም የላም ምድብ ብዛት የሥራ ጨነ % የተለበዉ ወተት መጠን በፐርሰንት ሀሰብ
1 ላሜሳ አማና 6 23.08% 984.05 ሊትር 15.6% ከ18.76 ወዳ 15.6 ዚቅ መለቱ
2 ዳዊት ፖላ 5 19.23% 1302.01 ሊትር 20.7% ከ19.83 ወዳ20.7ከፊ መለቱ
3 ደንኤል ተክሌ 7 26.92% 1916.13 ሊትር 30.5% ከ28.97 ወዳ30.5 ከፊ መለቱ
4 ወንደሰን ቦጋለ 8 30.77% 2087.94 ሊትር 33.2% ከ32.44 ወዳ 33.2 ከፊ መለቱ
አጠቀላይ 26 100% 6290.13 100%
3
ሰንጠረዠ 3 የህዳር ወር
ተ.ቀጥር ሥም የላም ምድብ ብዛት የሥራ ጨነ% የተለበዉ ወተት መጠን በፐርሰንት ሀሰብ
1 ዳዊት ፖላ 8 34.8% 1628.7 ሊትር 24.21%
2 ደንኤል ተክሌ 7 30.4% 2598.15 ሊትር 38.62%
3 ወንደሰን ቦጋለ 8 34.8% 2501.01 ሊትር 37.17%
አጠቀላይ 23 100% 6727.86 100%
የጥቅምት ወር የመኖና የተለያዩ ወጪዎች ዝርዝር ሁኔታ
ተ.ቁ የወጭ ዝርዝር ብዛት በኪሎ ግራም የአንዱ ዋጋ ለወር የምሆን ድምር
1 አራቄ አተለ 48 (3 ሸራ) 1.25 60*30 1800
2 የቢረ ተራፋ ምርት 400 ኪሎ በቀን 0.2879 115.16*30 3454.8
3 የዶሮ ኩስ 100 ኪሎ 1 የቀን 1.30 130*30 3900
4 ሣር 279.84 የ 1 ቀን 0.357ሣ 279.84*0.357=99.9 2997
5 ተልበ 2 6ብር 2*6*30=360 360
6 የሥራተኛ ዳመወዝ 11 ሰዉ – 7600 7600
7 የመኪና ናደጅ በሊትር 17.48 4684 4684
8 የመደቀያ ወጪ – – –
9 የመብራትና ወኃ
10 የዉስጥ ሥራተኛ ወጪ 5 ሰዉ 848 ብር 848*5=4240 4240
11 ሌሎች ወጪ 2861.52
ጠቅላላ ድምር 31897.32
4
የኅዳር ወር የመኖና የተለያዩ ወጪዎች ዝርዝር ሁኔታ
ተ.ቁ የወጭ ዝርዝር ብዛት በኪሎ ግራም የአንዱ ዋጋ ለወር የምሆን ድምር
1 አራቄ አተለ
2 የቢረ ተራፋ ምርት 400 ኪሎ በቀን 0.2879 115.16*30 3454.8
3 የዶሮ ኩስ 100 ኪሎ 1 የቀን 1.30 130*30 3900
4 ሣር 279.84 የ 1 ቀን 0.357ሣ 279.84*0.357=99.9 2997
5 ተልበ 4 6 24*30=720 720
6 የሥራተኛ ዳመወዝ 11 ሰዉ – 7600 7600
7 የመኪና ናደጅ በሊትር 17.48 4500 4500
8 የመደቀያ ወጪ 8 ከብት 50 50*8 400
9 የመብራትና ወኃ
10 የዉስጥ ሥራተኛ ወጪ 5 ሰዉ 848 ብር 848*5=4240 4240
11 የመድሃኒቶች ሰቲሪፕ 250
12 ፍሳሻ ቆሻሻ መስወገጀ 20000 ሊትር 1500 4500
13 የዉኃ ቱቦ 800
ጠቅላላ ድምር 33361.8
የ 3 ወር የወተት ምርት
ወር የወተት ምርት በሊትር የወተት ፍጆታ ለ—- የተሸጠ ወተት ሽየጭ በብር የወሩ ወጪ የወሩ ትርፊ
ለቤተሳብ ለሥራተኞች ድምር
መስከረም 6236.5 120 95.2 215.2 6021.13 72253.56 28639.98 43613.58
ጥቅምት 6290.13 120 95.2 215.2 6038.93 72467.16 31897.32 40569.84
ኅዳር 6727.86 120 84 204 6523.86 78286.32 33361.8 44924.52
ጠቅላላ ድምር 19254.49 360 274.4 634.4 18583.92 223007 93899.1 129107.94
የወተት አመከይ/አቪሬጅ የእየንደንዱ
አመከይ የመስከረም =249.46
የጥቅምት =241.93
የኅዳር = 292.52
5
የምርት እድገት በግራፊ ስተይ እንደምከተለዉ ይሆናል
በአጠቀላይ የወተት (የምርት) እድገት
ወተት በመሰከረምና ጥቅምት መሀል የለዉ እድገት በሊትር 53.63 ስሆን በፐርሰንት 0.85% ነዉ ወዳ ብር 643.56
በጥቅምትና ህዳር መሀል የለዉ ወተት 437.73 ሊትር ስሆን በፐርሰንት 6.51% ነዉ ወዳ ብር 5252.76
በመሰከረምና ህዳር መሀል የለዉ የወተት ልዩነት 491.36 ሊትር ሰሆን በፐርሰንት 7.3 %ነዉ ወዳ ብር ስቀየር 5896.32
6
Here it is good approach
LikeLike